በአዲስ አበባ ከተማ፣ በተለይም ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ከተሾሙ ወዲህ ሕገ-ወጥ የመሬት ዝርፊያና የኮንዶሚኒየም ቤቶች ዕደላ እየተበራከተ መምጣቱን በርካታ ሰዎች ሲናገሩ ቆይተዋል:: ይህ የሕዝብ ምሬት ሰሚ ሳያገኝ ቢቆይም በቅርቡ ኢዜማ ይፋ ያደረገውን የጥናት ሪፖርት ተከትሎ ጉዳዩ ዋነኛ የውይይት አጀንዳ ሆኖ ሰንብቷል::
ኢዜማ ባዘጋጀው ጥናት እና ባቀረባቸው ምክረ ሐሳቦች ዙሪያ ከአቶ ኢዮብ መሳፍንት ጋር ቆይታ አድርገናል:: አቶ ኢዮብ የሕግ ባለሙያ ሲሆኑ፣ የኢዜማ የብሔራዊ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የዓለም ዐቀፍ አባላት ተጠሪ ናቸው::
Leave a Reply