New Page 2

The Latest Posts

Im Sidebar

Uncategorized
የውጭ ቀጥተኛ መዋዕለንዋይ ፍሰት በኢትዮጵያ | ሳሙኤል ተክለየሱስ
Uncategorized, ኢኮኖሚ

የውጭ ቀጥተኛ መዋዕለንዋይ ፍሰት በኢትዮጵያ | ሳሙኤል ተክለየሱስ

ሁለተኛውን የዕድገት እና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ከወራት በፊት ያገባደደችው ኢትዮጵያ፣ በዓለም ባንክ እና ሌሎች መሰል ተቋማት የተመሰከረ ፈጣን የሚባል የኢኮኖሚያ ዕድገት ከሚያስመዘግቡ ጥቂት የአፍሪካ አገሮች መካከል ተጠቃሽ ናት፡፡ ለረጅም ዓመታት በኋላ ቀር የግብርና ምርት ላይ እና ከውጭ በሚገቡ ምርቶች ላይ ተመርኩዞ ሲዘወር የነበረው ኢኮኖሚዋ በሂደት በአገር በቀል አገልግሎት ሰጪ ኢንቨስትመንት እና ከውጭ በሚገኝ የመዋዕለንዋይ ፍሰት ላይ…

ሐሳብ
በኢትዮጵያዊነት አብሮ መኖር የውዴታ ግዴታ ነው! | ቴዎድሮስ ኀይሌ
ሐሳብ

በኢትዮጵያዊነት አብሮ መኖር የውዴታ ግዴታ ነው! | ቴዎድሮስ ኀይሌ

ኢትዮጵያዊያን በመቶም ይባል በሺሕ ዓመታት የአብሮነት ታሪካችን ውስጥ ያዳበርናቸው እና እንደ ሙጫ ያጣበቁን በጣም በርካታ የጋራ ዕሴቶች አሉን፡፡ ኢትዮጵያዊያን አንዳንዶች ሊነግሩን እንደሚሞክሩት ያለፈው ታሪካችን ሁሉ ጨለማ አይደለም፡፡ ይልቁንም እኛ ብቻ ሳንሆን መላው ጥቁር እና ሌሎች ጭቁን ሕዝቦች አብነት የሚያደርጓቸው በርካታ አኩሪ ዕሴቶች ያሉን ሕዝብ ነን፡፡ ስለሆነም በእነዚህ የጋራ ዕሴቶች ላይ ዘመኑን በዋጀ ሁኔታ ሌሎችን አዳዲስ…

ሐተታ
የዘር ፍጅትን ለማስቀረት | ብላታ ታከለ
ሐተታ

የዘር ፍጅትን ለማስቀረት | ብላታ ታከለ

ከሃያ ሰባት ዓመት በፊት ሩዋንዳ ወደለየለት አመጽ ገብታ በመቶ ቀናት ውስጥ ከስምንት መቶ ሺሕ እስከ አንድ ሚሊዮን የሚገመቱ ቱትሲዎችና ለዘብተኛ ሁቱዎች እጅግ ዘግናኝ በሆነ መልኩ ተገደሉ፡፡ በወቅቱ ያንን አሰቃቂ የዘር ፍጅት አሳፋሪ በሆነ ዝምታ የተመለከተው ዓለም ዐቀፉ ማኅበረሰብ ጭፍጨፈው ከተፈፀመ ጊዜ ጀምሮ ግን በየዓመቱ በተለያዩ መርሐ ግብሮች  ይዘክረዋል፡፡ በኢትዮጵያም ስለ ሩዋንዳ የዘር ፍጅት ብዙ ይጻፋል፣…

ሕግ
በወንጀል ሥነ-ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጅ ላይ የተሰጠ አስተያየት | በላይነው አሻግሬ
ሕግ

በወንጀል ሥነ-ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጅ ላይ የተሰጠ አስተያየት | በላይነው አሻግሬ

በኢትዮጵያ እስካሁን ድረስ እየተሠራበት ያለው የወንጀለኛ መቅጫ ሥነ-ሥርዓት ሕግ በ1954 ዓ.ም የታወጀው ነው፡፡ ይህ ሕግ ዋና የወንጀል ሥነ-ሥርዓ ሕግ ሆኖ ሲያገለግል ቆይቷል፡፡ የሥነ-ሥርዓት ሕግ ዋና ዓላማው በመሠረታዊ ሕግጋት ውስጥ የተረጋገጡት የዜጎች መብቶችና ግዴታዎች በፍትሕ ሂደት ውስጥ የሚመሩበት ሥርዓት ነው፡፡ የወንጀለኛ መቅጫ ሥነ-ሥርዓት ሕግ ብዙ ጊዜ በአገዛዞች ሲጠመዘዝ እንደነበር እና አገዛዞቹ በሚፈልጉበት መንገድ የወንጀል ጉዳይ አልሄድ…

መጻሕፍት
«ዳኛው ማነው?» – ክረምት አውጪው የብዕር ድግስ | ግርማ ይ. ጌታኹን
መጻሕፍት

«ዳኛው ማነው?» – ክረምት አውጪው የብዕር ድግስ | ግርማ ይ. ጌታኹን

«ዳኛው ማነው?» – ክረምት አውጪው የብዕር ድግስ ቋንቋ–ተኰር የመጽሐፍ ዳሰሳ ግርማ ይ. ጌታኹን መጽሐፉ፤ «ዳኛው ማነው?» ደራሲ፤ ታደለች ኃ/ሚካኤል አርታዒ፤ ማንይንገረው ሸንቍጥ አታሚ፤ ኤክሊፕስ ማተሚያ ቤት የታተመው፤ 2012 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ደምላላ ያስተውሎ ነጥቦች በቅርቡ ኢትዮጵያ ውስጥ ለንባብ የበቃውን «ዳኛው ማነው?» በከፍተኛ ጕጕት እና ተመስጦ አነበብኩ። መጽሐፉ እንደ መልካም ድግስ የሰጠኝን ደስታ እና ርካታ፣…

ርእሰ አንቀጽ
ከውጭ ወራሪ የተከላከልናትን አገር ከውስጥ ጭቆና ማላቀቅ ለምን ተሳነን?
ርእሰ አንቀጽ

ከውጭ ወራሪ የተከላከልናትን አገር ከውስጥ ጭቆና ማላቀቅ ለምን ተሳነን?

የካቲት 12 ቀን 2013 ዓ.ም. 84ኛው የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ታስቦ ውሏል፡፡ 125ኛውን የዓድዋ ድል በዓልም በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በመከበር ላይ ይገኛል፡፡ ይህችን አገር ከውጭ ወረራ ጠብቆ ለማቆት የተከፈለው መስዋዕትነት እጅግ የሚያኮራ ነው፡፡ ሆኖም  ኢትዮጵያዊያን አገራችንን ከውጭ ወራሪ ጠብቆ በማቆየት ረገድ ደማቅ ታሪክ ያለን ብንሆንም ከውጭ ወራሪ የተከላከልናትን አገር ከውስጥ ጭቆና ማላቀቅ እና የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ…

ታሪክ
አንዳንድ ነጥቦች ስለ”ዘር ፖለቲካ” | በቀለ ጉተማ (ፕሮፌሰር)
ታሪክ, ቴክኖሎጂ

አንዳንድ ነጥቦች ስለ”ዘር ፖለቲካ” | በቀለ ጉተማ (ፕሮፌሰር)

ኢትዮጵያ ላለፉት ሃምሳ ዓመታት ገደማ በማያቋርጥ ለውጥ ውስጥ ትገኛለች፡፡ እንደምናውቀው አብዮቱ በ1966 ዓ. ም. ከተጀመረ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ከዚያ በፊትም የተወሰኑ ዓመታትን ወደኋላ ሄዶ የነበረውን የለውጥ ፍላጎት ማየት ይቻላል፡፡ የ1953ቱ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት፤ እሱን ተከትለው የመጡ የመብት ጥያቄ እንቅስቃሴዎች፤ በባሌና በሌሎችም ቦታዎች የተቀሰቀሱ አመፆች፤ የመጫና ቱለማ ማህበር እንቅስቃሴ በተለይም ደግሞ የዩኒቨርሲቲና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች…

ቴክኖሎጂ
ሐተታ, ርእሰ አንቀጽ, ቴክኖሎጂ

ዝምታና ፍራቻ ከምሁራን አይጠበቅም | በቀለ ጉተማ (ፕሮፌሰር)

“ምሁር” የሚለው ቃል ትርጉሙ በጣም ሰፊ ነው፡፡ ሁሉንም የሚያስማማ ትርጉም ማግኘትም ያስቸግራል፡፡ ብዙ ሰዎች የጻፉበት ርእሰ ጉዳይም ነው፡፡ ለምሳሌ በእኛ አገር ምሁርነት በተለምዶ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ ዲፕሎማ ዲግሪ ከማግኘት ጋር ይያያዛል፡፡ ይህ አመለካከት ግን ብዙ ርቀት አያስኬድም፡፡ አንቶኒዮ ግራምሺ (Antonio Gramsci) የተባለው ጣሊያናዊ ፈላስፋ ‹‹ምሁር ማት ልክ እንደ መደብ ራሱን ችሎ የቆመ ሳይሆን ወደ ሥልጣን ከሚመጣ…

ኢኮኖሚ
“የአክሲዮን ገበያ መጀመሩ ብዙ በረከቶች አሉት” | ሰውአለ አባተ (ዶ/ር)
ኢኮኖሚ

“የአክሲዮን ገበያ መጀመሩ ብዙ በረከቶች አሉት” | ሰውአለ አባተ (ዶ/ር)

እንግዳችን ሰውአለ አባተ (ዶ/ር) የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ያገኙ ሲሆን፣ ሦስተኛ ዲግሪያቸውን በፋይናንስ ከኢንድራ ጋንዲ ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል፡፡ በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በፋይናንስ እና ኢንቨስትመንት ረዳት ፕሮፌሰር ሲሆኑ፣ የቡና ባንክ የቦርድ ሊቀመንበርም ናቸው፡፡ በፋይናንስ እና በካፒታል ገበያ ላይ ሰፊ የማሰልጠን ልምድ ካላቸው ባለሙያ ጋር ባለደረባችን ይስሐቅ አበበ አጭር ቆይታ አድርገናል፡፡ ሲራራ፡-…

እንወያይ
“የጥሬ ገንዘብ እጥረት የለም” | አቶ ፍቃዱ ደግፌ (የብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ እና ዋና ኢኮኖሚስት)
እንወያይ, እንግዳ

“የጥሬ ገንዘብ እጥረት የለም” | አቶ ፍቃዱ ደግፌ (የብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ እና ዋና ኢኮኖሚስት)

ሲራራ፡- ከሰሞኑ የጥሬ ገንዘብ እጥረት እንዳለባቸው በመግለጽ ወጪ የሚፈልጉ ደንበኞችን   የሚመልሱ የግል እና የመንግሥት ባንክ ቅርንጫፎች ተበራክተዋል፡፡ የዚህ ችግር መሠረታዊ ምክንያቱ ምንድን ነው? አቶ ፍቃዱ፡- ስለዚህ ጉዳይ በእኛ በኩል የምናውቀው ነገር የለም፡፡ በእኛ መረጃ ጥሬ ገንዘብ የለም ወይም እጥረት ገጥሟል የሚል መረጃ የለንም፡፡ እኛ ያለን መረጃ ከአምናው የተሻለ ጥሬ ገንዘብ በገበያ ውስጥም ሆነ በባንክ ቤቶች…

እንግዳ

ዜና
ኢትዮ ቴሌኮም 25.57 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ
ኢኮኖሚ, ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም 25.57 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ

ኢትዮ ቴሌኮም በ2013 ዓ.ም. የመጀመሪያው ስድስት ወራት 25.57 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮምን የስድስት ወራት የሥራ አስፈጻጸም በተመለከተ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬሕይወት ታምሩ ሐሙስ፣ ጥር 13 ቀን 2013 ዓ.ም. ለመገናኛ ብዙሃኑ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም ኢትዮ ቴሌኮም ከጊዜ ወደ ጊዜ አሠራሩን እና አገልግሎቱን እያሰፋ መምጣቱን ያነሱ ሲሆን፣ የኩባንያውን የመሠረተ ልማቶች ለማስፋት፣ ለማጠናከር፣…

ጥበባት