ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም 25.57 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ
ኢኮኖሚ, ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም 25.57 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ

ኢትዮ ቴሌኮም በ2013 ዓ.ም. የመጀመሪያው ስድስት ወራት 25.57 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮምን የስድስት ወራት የሥራ አስፈጻጸም በተመለከተ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬሕይወት ታምሩ ሐሙስ፣ ጥር 13 ቀን 2013 ዓ.ም. ለመገናኛ ብዙሃኑ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም ኢትዮ ቴሌኮም ከጊዜ ወደ ጊዜ አሠራሩን እና አገልግሎቱን እያሰፋ መምጣቱን ያነሱ ሲሆን፣ የኩባንያውን የመሠረተ ልማቶች ለማስፋት፣ ለማጠናከር፣…

“ከዛሬ ጀምሮ ከ100 ሺሕ ብር በላይ እጃቸው ላይ የሚገኝ ግለሰቦች ገንዘብ ተወርሶ ለመንግሥት ገቢ ይሆናል” | ብሔራዊ ባንክ
ዜና

“ከዛሬ ጀምሮ ከ100 ሺሕ ብር በላይ እጃቸው ላይ የሚገኝ ግለሰቦች ገንዘብ ተወርሶ ለመንግሥት ገቢ ይሆናል” | ብሔራዊ ባንክ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር) ከዛሬ ጥቅምት 7 ቀን 2013 ዓ.ም.  ጀምሮ ከ100 ሺሕ ብር በላይ እጃቸው ላይ የሚገኝ ግለሰቦች ገንዘብ ተወርሶ ለመንግሥት ገቢ እንደሚሆን አስታውቀዋል፡፡ የገንዘብ ቅያሪውን አስመልክተው ትናንትና፣ ጥቅምት 6 ቀን 2013 ዓ.ም. በሰጡት መግለጫ ከጥቅምት 7 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ ገንዘብ መቀየር የሚቻለው ከ100 ሺሕ ብር በታች ብቻ መሆኑን የገለጹት…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ በመተከል ዞን ንጹሐን እንዲገደሉ በማስተባበርና በመምራት የተጠረጠሩ 504 ሰዎች በቁጥጥር ውለዋል ተባለ
ዜና

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ በመተከል ዞን ንጹሐን እንዲገደሉ በማስተባበርና በመምራት የተጠረጠሩ 504 ሰዎች በቁጥጥር ውለዋል ተባለ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ በመተከል ዞን ንጹሐን እንዲገደሉ በማስተባበርና በመምራት የተጠረጠሩ 504 ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተነገረ፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሐሰን በመተከል ዞን ንጽሑን እንዲገደሉ በማስተባበርና በመምራት የተጠረጠሩ 504 ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ገልጸዋል፡፡ ትናንትና ጥቅምት 6 ቀን 2013 ዓ.ም. የአማራና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርእሳነ መስተዳድሮች በጉዳዩ ዙሪያ በጋራ መግለጫ የሰጡ ሲሆን፣…

“እውነተኛ ልማት እንዲመጣ ከተፈለገ እውነተኛ ውድድር የሚፈጠርበትን ዕድል ማመቻቸት ያስፈልጋል” | አቶ ኢየሱስወርቅ ዛፉ
ዜና

“እውነተኛ ልማት እንዲመጣ ከተፈለገ እውነተኛ ውድድር የሚፈጠርበትን ዕድል ማመቻቸት ያስፈልጋል” | አቶ ኢየሱስወርቅ ዛፉ

የኢንሹራንስ ኩባንያዎች የሚሰበስቡትን ገንዘብ የሚያስተላልፉት ባንኮች ናቸው:: ብሔራዊ ባንክ ጉልበቱንም አቅሙንም አስተባብሮ ቁጥጥር ክትትል የሚያደርገው ባንኮችን ነው:: ለባንኩ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ትርጉም የሚሰጡ እየሆነ አይደለም:: በአብዛኛው በዓለም አገር ውስጥ የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ክትትል እና ቁጥጥር የሚደረገው በብሔራዊ ባንክ በኩል የሚከወን አይደለም:: ከ27 ዓመት በፊት የአፍሪካ ኢንሹራንስ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ በነበርኩበት ጊዜ የወቅቱ የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ…

የጎረቤቶቿ ቸልተኝነት ኢትዮጵያን ለተደጋጋሚ የአንበጣ መንጋ ጉዳት አጋልጧታል ተባለ
ዜና

የጎረቤቶቿ ቸልተኝነት ኢትዮጵያን ለተደጋጋሚ የአንበጣ መንጋ ጉዳት አጋልጧታል ተባለ

የጎረቤት አገራት ሰብል አምራች አለመሆናቸው እና ለአንበጣ መንጋ መከላከል አመርቂ ምላሽ አለመስጠታቸው ኢትዮጵያን ለተደጋጋሚ የአንበጣ መንጋ ጉዳት ተጋላጭ አድርጓታል ተባለ፡፡ ሶማሊያ እና ጅቡቲ የሰብል ምርት አምራች አለመሆናቸው እና በአገራቱ ለሚፈለፈለው የአንበጣ መንጋ ስርጭት ትኩረት አለመስጠታቸው ኢትዮጵያን ለተደጋጋሚ የአንበጣ መንጋ ጉዳት እያጋለጣት መሆኑን የኢትዮጵያ ግብርና ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ ከሲራራ ጋዜጣ ጋር አጭር ቆይታ ያደረጉት የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ…

ሐተታ, ሕግ, ታሪክ, ዜና

ከግጭት ወደ ግጭት እንዳይሆን! | ዓለማየሁ ጉርሙ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያዊያን በርካታ መልካም ታሪካዊ አጋጣሚዎች አምልጠውናል፡፡ አሁን የሚታየው ለዴሞክራሲ ሽግግር ሊያግዝ የሚችል ታሪካዊ ዕድልም እንዳያመልጠን በእጅጉ ያሰጋል፡፡ ከአፈና አገዛዝ ተላቀን ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ልንመሠርት ወደምንችልበት የሽግግር ዘመን ገባን ብለን ደስ ሲለን፣ ለውጡ መልኩን እንዲቀይርና ወዳልተፈለገ አቅጣጫ እንዲሄድ ከየአቅጣጫው መጠላለፍ እየታየ ነው፡፡ በዚህ ምክንያት ባለፈው የአፈና ዘመን እንኳ ባልታየ መልኩ በሺሕዎች የሚቆተሩ ኢትዮጵያዊያን እንደመጤና ባይተዋር እየተቆጠሩ እየተፈናቀሉ…