እንግዳ

“የጥሬ ገንዘብ እጥረት የለም” | አቶ ፍቃዱ ደግፌ (የብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ እና ዋና ኢኮኖሚስት)
እንወያይ, እንግዳ

“የጥሬ ገንዘብ እጥረት የለም” | አቶ ፍቃዱ ደግፌ (የብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ እና ዋና ኢኮኖሚስት)

ሲራራ፡- ከሰሞኑ የጥሬ ገንዘብ እጥረት እንዳለባቸው በመግለጽ ወጪ የሚፈልጉ ደንበኞችን   የሚመልሱ የግል እና የመንግሥት ባንክ ቅርንጫፎች ተበራክተዋል፡፡ የዚህ ችግር መሠረታዊ ምክንያቱ ምንድን ነው? አቶ ፍቃዱ፡- ስለዚህ ጉዳይ በእኛ በኩል የምናውቀው ነገር የለም፡፡ በእኛ መረጃ ጥሬ ገንዘብ የለም ወይም እጥረት ገጥሟል የሚል መረጃ የለንም፡፡ እኛ ያለን መረጃ ከአምናው የተሻለ ጥሬ ገንዘብ በገበያ ውስጥም ሆነ በባንክ ቤቶች…

“በትግራይ ክልል ያለው የሚና መደበላለቅ አፋጣኝ መፍትሔ ካልተሰጠው አደገኛ ነው” | አቶ አታክልቲ ወልደሥላሴ
እንወያይ, እንግዳ

“በትግራይ ክልል ያለው የሚና መደበላለቅ አፋጣኝ መፍትሔ ካልተሰጠው አደገኛ ነው” | አቶ አታክልቲ ወልደሥላሴ

በትግራይ ክልል ከተካሄደው “የሕግ ማስከበር” እርምጃ በኋላ ክልሉ በጊዜያዊ አስተዳደር እንዲመራ ተደርጓል፡፡ ኮማንድ ፖስትም ተመድቧል፡፡ ሆኖም ክልሉን እንዲያረጋጉ በተመደቡት አመራሮች መሀከል የሚና መደበላለቅ እንዳለ እና በዚህም ምክንያት ሕዝቡ እየተማረረ እንደሆነ ይነገራል፡፡ በተለያዩ ቦታዎች የተመደቡት አመራሮችም እየለቀቁ ነው፡፡ በቅርቡ ከኀላፊነታቸው የተነሱት የመቀሌ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አታክልቲ ወልደሥላሴ ከእነዚህ አመራሮች አንዱ ናቸው፡፡ በምስጉን አመራርነታቸው ብዙ ሲባልላቸው…

“ግብርና ውስጥ ለውጥ አለ” | ደምስ ጫንያለው  (ዶ/ር)
እንግዳ

“ግብርና ውስጥ ለውጥ አለ” | ደምስ ጫንያለው  (ዶ/ር)

እንግዳችን ዶ/ር ደምስ ጫንያለው በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፣ በተለይም በኢትዮጵያ ግብርና ዙሪያ በርካታ የምርምርና የማማከር ሥራዎችን ሠርተዋል፡፡ በሕትመትና ብሮድካስት ሚዲያዎች እየቀረቡ በርካታ ገለጻዎችን በመስጠትም ይታወቃሉ፡፡ ስለ አገራችን ወቅታዊ የኢኮኖሚ ሁኔታ እና ተያያዥ ጉዳዮች አወያይተናቸዋል፡፡ ሲራራ፡-  የግብርናው ዘርፍ በኢትዮጵያ ኦኮኖሚ ላይ ያለው አስተዋጽዖ ምን ያህል ነው? ዶ/ር ደምስ፡- የኢትዮጵያ ግብርና ዘርፍ  ከአገሪቱ  ጥቅል ምርት  ከ33-35 በመቶ ድረሻ ይሸፍናል…

“የኢትዮጵያ ሕዝብ የሴራ ፖለቲካ ሰለባ መሆኑ ማብቃት አለበት” | ሰይፈሥላሴ አያሌው (ዶ/ር)
እንወያይ, እንግዳ

“የኢትዮጵያ ሕዝብ የሴራ ፖለቲካ ሰለባ መሆኑ ማብቃት አለበት” | ሰይፈሥላሴ አያሌው (ዶ/ር)

በተመሠረተ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከብልጽግናና ኢዜማ ቀጥሎ በርካታ ዕጩ ተወዳዳሪዎችን በማቅረብ ብዙዎችን ያስገረመው እናት ፓርቲ እንዴት ተመሠረተ? የሚከተለው ርዕዮተ ዓለም ምንድን ነው? ከመንግሥት አወቃቀር አኳያስ የፓርቲው አቋም ምን ይመስላል? በእነዚህና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከፓርቲው ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ሰይፈሥላሴ አያሌው (ዶ/ር) ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ ሲራራ፡- ፓርቲያችሁ ከብልጽግና እና ከኢዜማ ቀጥሎ በርካታ ቁጥር ያላቸው የምርጫ ዕጩ ተወዳዳሪዎችን…

“በየደረጃው ከራስ ያነሰን ሰው የሚያስመርጥ ሥርዓት በተንሰራፋበት ሁኔታ ውስጥ አዎንታዊ ለውጥ ማምጣት ዘበት ነው” | ፈቃደ አዘዘ (ዶ/ር)
እንወያይ, እንግዳ

“በየደረጃው ከራስ ያነሰን ሰው የሚያስመርጥ ሥርዓት በተንሰራፋበት ሁኔታ ውስጥ አዎንታዊ ለውጥ ማምጣት ዘበት ነው” | ፈቃደ አዘዘ (ዶ/ር)

በኢትዮጵያ በየደረጃው ያሉ የመንግሥት ኀላፊዎች በዕውቀትም በልምድም ከእነሱ ያነሱ ሰዎችን የመመደብ የተለመደ አሠራር አለ፡፡ ይህ አሠራር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችን የማይጠየቁና የማይደፈሩ፣ ብቸኛ አድራጊ-ፈጣሪ እንዲሆኑ የማድረግ ባሕርይ አለው፡፡ ይህም ኀላፊዎች ራሳቸው ሕግ (ከሕግ በላይ) እንዲሆኑ ስለሚያደርግ ተጠያቂነት እንዳይኖር፣ ይልቁንም በኀላፊዎችና በሠራተኞች መሀከል ያለው ግንኙነት የአለቃና ምንዝር ግንኙነት እንዲሆን በማድረግ የሠራተኞችን ፈጠራና የሥራ ተነሳሽነት ያዳክማል፡፡ ኢትዮጵያዊያን ለምን…

“ኢትዮጵያዊያን አሁንም ከአእምሮ ቅኝ ግዛት ነጻ አልወጣንም” | ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ
እንወያይ, እንግዳ

“ኢትዮጵያዊያን አሁንም ከአእምሮ ቅኝ ግዛት ነጻ አልወጣንም” | ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ

ሲራራ፡- ኢትዮጵያ የረዥም ዘመን የአገረ መንግሥትነት ያላት አገር ሆና ሳለ ከታሪኳ ጋር አብሮ የሚሄድ ዘመናዊ እና/ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መገንባት ያልቻለችው ለምንድን ነው? ፕሮፌሰር መሳይ፡- ብዙ የጻፍኩበት ጉዳይ ነው፡፡ እኔ ባደረግሁት ምርምር የደረስኩበት መደምደሚያ ኢትዮጵያዊያን የረዥም ዘመናት የአገረ መንግሥትነት ታሪክ ያለን መሆኑ የሚያኮራ ነው፡፡ አንዳንዶች እንደሚሉት በዳግማዊ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት የተደረገው የአገረ መንግሥት ግንባታም አይደለም አሁን ለምንገኝበት…

“ለአማራና ትግራይ ሕዝቦች ዘላቂ ሰላም ሲባል የወልቃይትና አላማጣ ጉዳይ መፈታት አለበት” | ዶ/ር ደጃዝማች ዘውዴ ገብረ ሥላሴ
እንግዳ

“ለአማራና ትግራይ ሕዝቦች ዘላቂ ሰላም ሲባል የወልቃይትና አላማጣ ጉዳይ መፈታት አለበት” | ዶ/ር ደጃዝማች ዘውዴ ገብረ ሥላሴ

እንደሚያውቁት ኢትዮጵያ አሁን እየተከተለች ያለችው የብሔር ፌዴራሊዝም የክርክር አውድማ ነው፡፡ የኢሕአዴግ አመራሮች ጨምሮ አንዳንድ ምሁራንና ፖለቲከኞች በብሔሮችን መብት ለማስጠበቅና የአገሪቱን ህልውና ለማቆየት ከዚህ የተሻለ አማራጭ የለም ይላሉ፡፡ ከዚህ በተቃራኒው ደግሞ ይህ ፌዴራላዊ አወቃቀር በሕዝቦች መሀከል ልዩነትንና ጥርጣሬን የሚፈጥርና ውሎ አድሮ ኢትዮጵያን ህልውና የሚፈትን ነው ይላሉ፡፡ የእርስዎ አስተያየት ምንድን ነው? መቼም እንደተባለው ይህ ጉዳይ በአገራችንም በሌሎች…

“የፍትሕ ሥርዓቱ አሁንም ችግር ላይ ነው” አቶ ተክሌ በቀለ
እንግዳ

“የፍትሕ ሥርዓቱ አሁንም ችግር ላይ ነው” አቶ ተክሌ በቀለ

የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር በአገራችን በኮቪድ- 19 ወረርሽኝ ምክንያት ተላልፎ የነበረውን ምርጫ ማካሄድ እንደሚቻል ምክረ ሐሳብ ማቅረቡን ተከትሎ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛው አገራዊ ምርጫ በዚህ ዓመት እንዲካሄድ ወስኗል:: ሆኖም የአገሪቱ የጽጥታ ባልተረጋጋበት፣ በርካታ ፖለቲከኞች በእስር ቤት ውስጥ በሚገኙበት እና በቂ ዝግጅት ባልተደረገበት ሁኔታ እንደምን ያለ ነጻና ተዓማኒነት ያለው ምርጫ ማካሄድ ይቻላል? የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው::…

“የባንክ ጥራት እንጂ ብዛት ጥቅም የለውም” | በላይነህ ካሳ (ዶ/ር)
እንግዳ

“የባንክ ጥራት እንጂ ብዛት ጥቅም የለውም” | በላይነህ ካሳ (ዶ/ር)

ከደቡብ ኮሪያ ደቨሎፕመንት ኢንስቲትዩት የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ያገኙት የዛሬው እንግዳችን በላይነህ ካሳ (ዶ/ር)፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል በረዳት ፕሮፈሰርነት በማገልገል ላይ ይገኛሉ:: በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ወቅታዊ ሁኔታ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ባልደረባችን ይስሐቅ አበበ አወያይቷቸዋል:: ውይይቱን እነሆ፡- ሲራራ፡- ለኢኮኖሚው ዕድገት የደም ስር እንደሆኑ የሚነገርላቸው የፋይናንስ ተቋማት በኢትዮጵያ ገና እንጭጭ ላይ የሚገኙ ናቸው:: በኢትዮጵያ ያለውን…