“ምሁር” የሚለው ቃል ትርጉሙ በጣም ሰፊ ነው፡፡ ሁሉንም የሚያስማማ ትርጉም ማግኘትም ያስቸግራል፡፡ ብዙ ሰዎች የጻፉበት ርእሰ ጉዳይም ነው፡፡ ለምሳሌ በእኛ አገር ምሁርነት በተለምዶ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ ዲፕሎማ ዲግሪ ከማግኘት ጋር ይያያዛል፡፡ ይህ አመለካከት ግን ብዙ ርቀት አያስኬድም፡፡ አንቶኒዮ ግራምሺ (Antonio Gramsci) የተባለው ጣሊያናዊ ፈላስፋ ‹‹ምሁር ማት ልክ እንደ መደብ ራሱን ችሎ የቆመ ሳይሆን ወደ ሥልጣን ከሚመጣ…
አንዳንድ ነጥቦች ስለ”ዘር ፖለቲካ” | በቀለ ጉተማ (ፕሮፌሰር)
ኢትዮጵያ ላለፉት ሃምሳ ዓመታት ገደማ በማያቋርጥ ለውጥ ውስጥ ትገኛለች፡፡ እንደምናውቀው አብዮቱ በ1966 ዓ. ም. ከተጀመረ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ከዚያ በፊትም የተወሰኑ ዓመታትን ወደኋላ ሄዶ የነበረውን የለውጥ ፍላጎት ማየት ይቻላል፡፡ የ1953ቱ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት፤ እሱን ተከትለው የመጡ የመብት ጥያቄ እንቅስቃሴዎች፤ በባሌና በሌሎችም ቦታዎች የተቀሰቀሱ አመፆች፤ የመጫና ቱለማ ማህበር እንቅስቃሴ በተለይም ደግሞ የዩኒቨርሲቲና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች…
ምንዛሪ፣ ጥሬ ገንዘብ፣ ገንዘብ እና የዋጋ ንረት በኢትዮጵያ | በጌታቸው አስፋው (የብሔራዊ ኢኮኖሚ ዕቅድ ባለሙያ)
የአንድ አገር ኢኮኖሚ በሁለት ዋና ዋና ዘርፎች ይከፈላል፤ የምርት ኢኮኖሚ ዘርፍ እና የምርት ኢኮኖሚውን በተቀላጠፈ ሁኔታ ለማገበያየት የሚረዳ የገንዘብ ኢኮኖሚ ዘርፍ በሚል። ሁለቱ እንዲደጋገፉ በተለይም የገንዘብ ኢኮኖሚው የምርት ኢኮኖሚውን እድገት እንዳያደናቅፍ በጥናትና በዕቅድ መመራት አለባቸው፡፡ የገንዘብ ኢኮኖሚው ዘርፍ በጥናትና በዕቅድ ካልተመራ በቀር ኢኮኖሚውን ቢያሳድግም የሰዎችን የኑሮ ደረጃ አራርቆ አንዱ በድህነት እንዲማቅቅ እና ሌላው በሀብት እንዲምነሸነሽ…