የካቲት 12 ቀን 2013 ዓ.ም. 84ኛው የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ታስቦ ውሏል፡፡ 125ኛውን የዓድዋ ድል በዓልም በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በመከበር ላይ ይገኛል፡፡ ይህችን አገር ከውጭ ወረራ ጠብቆ ለማቆት የተከፈለው መስዋዕትነት እጅግ የሚያኮራ ነው፡፡ ሆኖም ኢትዮጵያዊያን አገራችንን ከውጭ ወራሪ ጠብቆ በማቆየት ረገድ ደማቅ ታሪክ ያለን ብንሆንም ከውጭ ወራሪ የተከላከልናትን አገር ከውስጥ ጭቆና ማላቀቅ እና የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ…
ቅን ፍላጎት እስካለ መንገድ አለ!
አንጋፋው የፖለቲካ ሰው አቶ አንዳርጋቸው አሰግድ የኢትዮጵያን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ አስመልክተው በቅርቡ ያሳተሙት መጽሐፍ ርእስ “ቅን ፍላጎት እስካለ መንገድ አለ” ይላል፡፡ እውነትም ቅን ፍላጎት እስካለ ለኢትዮጵያ ችግሮች መፍቻ የሚሆን መንገድ አይጠፋም፡፡ ከትናንት እስከዛሬ የዚህች አገር ችግር ቡድኖችና ግለሰቦች በየትኛውም መንገድ ሥልጣን እየያዙ ሌሎችን የሚያገልሉበት ሁኔታ ነው፡፡ ጠቅልሉ መውሰድ፣ ለሌሎች ቦታ አለመተው፣ ልዩነትን እንደ ፀጋ አለመቀበል…
አሁንም ሥርዓት አልባነት እየነገሠ አገር እየተበደለ ነው!
በኢትዮጵያ ከዳግማዊ ዐፄ ቴዎድሮስ እስከ ነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ፣ ከዚያም አልፎ እስከዛሬ ድረስ የሕዝባችን መሪ ጥያቄ የሥርዓት (institution) ጥያቄ ነው:: ዳግማዊ ቴዎድሮስ የአገራቸው ሕዝብ ሥርዓት አልገባ ብሎ ቢያስቸግራቸው፡- “ሥርዓት ግባ ብለው እምቢ አለኝ” ሲሉ በጽኑ አማርረዋል፤ ኮንነዋል:: ዘመናዊ ሥርዓትን ለመዘርጋት ያደረጉት ጥረት ከሥርዓት አልቦነት የሚጠቀሙ ኀይሎች ዘንድ ፈተና ገጥሞት ጥረታቸው ሳይሰምር ባተሌ ሆነው አልፈዋል:: በዐፄ…
ዝምታና ፍራቻ ከምሁራን አይጠበቅም | በቀለ ጉተማ (ፕሮፌሰር)
“ምሁር” የሚለው ቃል ትርጉሙ በጣም ሰፊ ነው፡፡ ሁሉንም የሚያስማማ ትርጉም ማግኘትም ያስቸግራል፡፡ ብዙ ሰዎች የጻፉበት ርእሰ ጉዳይም ነው፡፡ ለምሳሌ በእኛ አገር ምሁርነት በተለምዶ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ ዲፕሎማ ዲግሪ ከማግኘት ጋር ይያያዛል፡፡ ይህ አመለካከት ግን ብዙ ርቀት አያስኬድም፡፡ አንቶኒዮ ግራምሺ (Antonio Gramsci) የተባለው ጣሊያናዊ ፈላስፋ ‹‹ምሁር ማት ልክ እንደ መደብ ራሱን ችሎ የቆመ ሳይሆን ወደ ሥልጣን ከሚመጣ…