ሐተታ

የዘር ፍጅትን ለማስቀረት | ብላታ ታከለ
ሐተታ

የዘር ፍጅትን ለማስቀረት | ብላታ ታከለ

ከሃያ ሰባት ዓመት በፊት ሩዋንዳ ወደለየለት አመጽ ገብታ በመቶ ቀናት ውስጥ ከስምንት መቶ ሺሕ እስከ አንድ ሚሊዮን የሚገመቱ ቱትሲዎችና ለዘብተኛ ሁቱዎች እጅግ ዘግናኝ በሆነ መልኩ ተገደሉ፡፡ በወቅቱ ያንን አሰቃቂ የዘር ፍጅት አሳፋሪ በሆነ ዝምታ የተመለከተው ዓለም ዐቀፉ ማኅበረሰብ ጭፍጨፈው ከተፈፀመ ጊዜ ጀምሮ ግን በየዓመቱ በተለያዩ መርሐ ግብሮች  ይዘክረዋል፡፡ በኢትዮጵያም ስለ ሩዋንዳ የዘር ፍጅት ብዙ ይጻፋል፣…

ገንዘባችሁን በባንክ አስቀምጣችሁ [ብራችሁን] የዋጋ ንረት ይብላው ተብሎ ተፈርዶብናል
ሐተታ, ሕግ

ገንዘባችሁን በባንክ አስቀምጣችሁ [ብራችሁን] የዋጋ ንረት ይብላው ተብሎ ተፈርዶብናል

የኢትዮጵያ መንግሥት ባሳለፍነው ሳምንት በአገሪቱን የመገበያያ ገንዘብ ኖት ላይ ለውጥ ማድረጉን አስታውቋል ለዚህ እርምጃው ምክንያት ናቸው ያላቸውንም ጉዳዮች በዝርዝር አስቀምጧል፡፡ ከዚህ ውስጥ አንዱ የሕገ-ወጥ ገንዘብን መቆጣጠር የሚለው ይገኝበታል፡፡ ሙስናንን ለመዋጋት የሚል ሐሳብም ቀርቧል፡፡ እነዚህን ችግሮች ለመቅረፍ የመገበያያ ገንዘብ ቅያሪ ማድረግ ምን ያህል ያግዛል? የሚለውን ጉዳይ በሂደት አብረን የምናየው ይሆናል፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የሕገ-ወጥ ገንዘብ ዝውውር…

ሐተታ, ርእሰ አንቀጽ, ቴክኖሎጂ

ዝምታና ፍራቻ ከምሁራን አይጠበቅም | በቀለ ጉተማ (ፕሮፌሰር)

“ምሁር” የሚለው ቃል ትርጉሙ በጣም ሰፊ ነው፡፡ ሁሉንም የሚያስማማ ትርጉም ማግኘትም ያስቸግራል፡፡ ብዙ ሰዎች የጻፉበት ርእሰ ጉዳይም ነው፡፡ ለምሳሌ በእኛ አገር ምሁርነት በተለምዶ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ ዲፕሎማ ዲግሪ ከማግኘት ጋር ይያያዛል፡፡ ይህ አመለካከት ግን ብዙ ርቀት አያስኬድም፡፡ አንቶኒዮ ግራምሺ (Antonio Gramsci) የተባለው ጣሊያናዊ ፈላስፋ ‹‹ምሁር ማት ልክ እንደ መደብ ራሱን ችሎ የቆመ ሳይሆን ወደ ሥልጣን ከሚመጣ…

ሐተታ, ቴክኖሎጂ, ኢኮኖሚ

ምንዛሪ፣ ጥሬ ገንዘብ፣ ገንዘብ እና የዋጋ ንረት በኢትዮጵያ | በጌታቸው አስፋው (የብሔራዊ ኢኮኖሚ ዕቅድ ባለሙያ)

የአንድ አገር ኢኮኖሚ በሁለት ዋና ዋና ዘርፎች ይከፈላል፤ የምርት ኢኮኖሚ ዘርፍ እና የምርት ኢኮኖሚውን በተቀላጠፈ ሁኔታ ለማገበያየት የሚረዳ የገንዘብ ኢኮኖሚ ዘርፍ በሚል። ሁለቱ እንዲደጋገፉ በተለይም የገንዘብ ኢኮኖሚው የምርት ኢኮኖሚውን እድገት እንዳያደናቅፍ በጥናትና በዕቅድ መመራት አለባቸው፡፡ የገንዘብ ኢኮኖሚው ዘርፍ በጥናትና በዕቅድ ካልተመራ በቀር ኢኮኖሚውን ቢያሳድግም የሰዎችን የኑሮ ደረጃ አራርቆ አንዱ በድህነት እንዲማቅቅ እና ሌላው በሀብት እንዲምነሸነሽ…

ሐተታ, ሕግ, ታሪክ, ዜና

ከግጭት ወደ ግጭት እንዳይሆን! | ዓለማየሁ ጉርሙ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያዊያን በርካታ መልካም ታሪካዊ አጋጣሚዎች አምልጠውናል፡፡ አሁን የሚታየው ለዴሞክራሲ ሽግግር ሊያግዝ የሚችል ታሪካዊ ዕድልም እንዳያመልጠን በእጅጉ ያሰጋል፡፡ ከአፈና አገዛዝ ተላቀን ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ልንመሠርት ወደምንችልበት የሽግግር ዘመን ገባን ብለን ደስ ሲለን፣ ለውጡ መልኩን እንዲቀይርና ወዳልተፈለገ አቅጣጫ እንዲሄድ ከየአቅጣጫው መጠላለፍ እየታየ ነው፡፡ በዚህ ምክንያት ባለፈው የአፈና ዘመን እንኳ ባልታየ መልኩ በሺሕዎች የሚቆተሩ ኢትዮጵያዊያን እንደመጤና ባይተዋር እየተቆጠሩ እየተፈናቀሉ…