“የአክሲዮን ገበያ መጀመሩ ብዙ በረከቶች አሉት” | ሰውአለ አባተ (ዶ/ር)
እንግዳችን ሰውአለ አባተ (ዶ/ር) የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ያገኙ ሲሆን፣ ሦስተኛ ዲግሪያቸውን በፋይናንስ ከኢንድራ ጋንዲ ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል፡፡ በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በፋይናንስ እና ኢንቨስትመንት ረዳት ፕሮፌሰር ሲሆኑ፣ የቡና ባንክ የቦርድ ሊቀመንበርም ናቸው፡፡ በፋይናንስ እና በካፒታል ገበያ ላይ ሰፊ የማሰልጠን ልምድ ካላቸው ባለሙያ ጋር ባለደረባችን ይስሐቅ አበበ አጭር ቆይታ አድርገናል፡፡ ሲራራ፡-…
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢኮኖሚ የአፈጻጸም ሪፖርት፤ አንዳንድ ነጥቦች | አብዱልመናን ሞሐመድ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መጋቢት 14 ቀን 2013 ዓ.ም. የመንግሥታቸውን የስምንት ወራት የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሪፖርት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ጥሩ አፈጻጸም እንዳለው የሚገልጽ ነው፡፡ ሪፖርቱ በአብዛኛው በጥሬ-ገንዘብ (ሞነተሪ) ልኬት ደረጃ የቀረበ ሲሆን፤ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አብዛኛው ማነጻጸሪያ ገንዘብ መሆኑ ግን ጥያቄ የሚጭር ነገር ነው፡፡ እንደኛ ባለ በዋጋ ንረት የሚታመስ አገር ውስጥ ገንዘብን እንደ…
“ይህ መንግሥት ምን ዓይነት የኢኮኖሚ ፖሊሲ እንደሚከተል ግልጽ አይደለም” | ካሱ ኀይሉ
እንግዳችን አቶ ካሱ ኀይሉ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በኢኮኖሚክስ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክ ፖሊሲ ማኔጅመንት አግኝተዋል፡፡ በአሁኑ ጊዜ በእንጅባራ ዩኒቨርስቲ በኢኮኖሚክስ መምህርነት እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡ ከሲራራ ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ጋር ስለ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ቆይታ አድርገዋል፡፡ ሲራራ፡- ብዙ ሰዎች በሥልጣን ላይ ያለው ኢትዮጵያ መንግሥት ግልጽ የሆነ የኢኮኖሚ ፖሊሲ የለውም ይላሉ፡፡ እርስዎ እንደ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ባለሙያነትዎ…
እየደኸዩ ከማደግ … | ጌታቸው አስፋው
በኢትዮጵያ በቂ የፍጆታ ሸቀጦች ተመርተው መሠረታዊ ሁኔታዎች ተሟልተውለት ለመኖር የሚፈልገው ሕዝብ እና መሠረተልማቶች ተስፋፍተው ማምረቻ መሣሪያዎች በብዛት ተመርተው ኢኮኖሚው በፍጥነት እንዲያድግ የሚፈልጉት የመንግሥት ባለሥልጣናት በምርት ዓይነት ምርጫ ላይ አልተስማሙም፡፡ ፍጆታ ለዛሬ ነው ማምረቻ መሣሪያ ግን ለነገ ነው፡፡ የዛሬ ኑሮ ሁኔታ የሚገለጸው በፍጆታ መልክ ነው ዕድገት የሚገለጸው ግን በመዋዕለንዋይ መልክ ነው፡፡ ፍጆታና መዋዕለንዋይ ሀብት የሚሻሙ ተጻራሪ…
ትራንስፎርሜሽን፣ ልማት እና ዲሞክራሲ | ጌታቸው አስፋው
መግቢያ በሙያዊ የቋንቋ ትርጉም ትራንስፎርሜሽን ወደ ማኅበራዊ ጥናት ሲያደላ ልማት ወደ ኢኮኖሚ አስተሳሰብ ያደላል፤ ዲሞክራሲ የፖለቲካ ቃል ነው፡፡ ሦስቱ በአንድነት በአንድ ፖለቲካል ኢኮኖሚ ብሔራዊ ማኅበረሰብ ግንባታ ወይም በአገረ መንግሥት ግንባታ ተጋምደው የተሳሰሩ ቃላት ናቸው፡፡ አንዱ ከጎደለ ሁሉም ይጎድላሉ፡፡ ልማት የሚለው ቃል አማርኛ ሲሆን፣ ትራንስፎርሜሽን እና ዲሞክራሲ የእንግሊዝኛ ቃላት ናቸው፡፡ ዲሞክራሲ በአማርኛ የከረመና የተለመደ ቃል ሲሆን፣…
የመደመር ፍልስፍና እና የኢኮኖሚ ሳይንስ | ጌታቸው አስፋው
እግዚአብሔር ሰላሙን ቶሎ ይስጠን እንጂ በኢኮኖሚ በማኅበራዊ እና በፖለቲካዊ ሥርዓቶቻችን ሥር ነቀል ለውጦች ማድረግ የኢትዮጵያ ቀዳሚ ተግባሮች ናቸው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ይበጀናል ያሉትን የለውጥ ፍልስፍና ባሳተሙት የመደመር መጽሐፍ አስቀምጠዋል፡፡ ለየት ያለ አማራጭ ማቅረብ ወይም በቀረበው ላይ ማሻሻያ ወይም ማጠናከሪያ ወይም መቃወሚያ ሐሳብ መሰነንዘር ከምሁራን ይጠበቃል፡፡ ምንም እንኳ ምሁራን በቴሌቪዥን ፍልስፍናን በፍለስፍና የድጋፍ ማብራሪያና መግለጫ ሲሰጡ…
የብሔራዊ ባንክ መመሪያ የውጭ ምንዛሪ ችግሩን ይፈታዋል? | ፀጋዬ ዳባ
ኢትዮጵያ በዋናነት የውጭ ምንዛሪ የምታገኘው ከውጭ ንግድ እና ኑሯቸውን በውጭ አገሮች ያደረጉ ዜጎች ወደ አገር ቤት የሚልኩት ገንዘብ (ሬሚታንስ) ነው፡፡ ከተለያዩ አገሮች እና ዓለም ዐቀፍ ተቋማት የምታገኘው ብድር እና እርዳታም ሌላው የውጭ ምንዛሪ ምንጭ ነው፡፡ አገሪቱ ከሚያስፈልጋት የውጭ ምንዛሪ መጠን አንጻር የምታገኘው በቂ አይደለም፡፡ ይህም አገሪቱን ለረጅም ዓመታት በውጭ ምንዛሪ እጥረት ውስጥ እንድትቆይ አድርጓታል፡፡ በእጥረቱ…
ኢትዮ ቴሌኮም 25.57 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ
ኢትዮ ቴሌኮም በ2013 ዓ.ም. የመጀመሪያው ስድስት ወራት 25.57 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮምን የስድስት ወራት የሥራ አስፈጻጸም በተመለከተ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬሕይወት ታምሩ ሐሙስ፣ ጥር 13 ቀን 2013 ዓ.ም. ለመገናኛ ብዙሃኑ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም ኢትዮ ቴሌኮም ከጊዜ ወደ ጊዜ አሠራሩን እና አገልግሎቱን እያሰፋ መምጣቱን ያነሱ ሲሆን፣ የኩባንያውን የመሠረተ ልማቶች ለማስፋት፣ ለማጠናከር፣…
የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና፤ ለኢትዮጵያ የሚፈጥራቸው ዕድሎችና ተግዳሮቶች | ጥላሁን እምሩ (ዶ/ር)
እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር 2018 ሩዋንዳ ኪጋሊ ላይ ተፈርሞ 2021 መባቻ ላይ ወደ ተግባር የገባው የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና (AfCFTA) ታቃፊ ባደረጋቸው 55 አገሮች ቁጥር በአለም ላይ አንደኛ ነው። ይህ ቀጠና የአፍሪካን ከ1.3 ቢሊዮን በላይ የሚሆን ሕዝብ የሚሸፍንም ነው። (ይህን ስምምነት ያልፈረመች ብቸኛ አገር ኤርትራ ናት።) ይህ ስምምነት ከመፈረሙ አንስቶ ተግባር ላይ እስከመዋል የፈጀበት ጊዜ ሶስት…
የመደመር ፍልስፍና እና የኢኮኖሚ ሳይንስ | ጌታቸው አስፋው
እግዚአብሔር ሰላሙን ቶሎ ይስጠን እንጂ በኢኮኖሚ በማኅበራዊ እና በፖለቲካዊ ሥርዓቶቻችን ሥር ነቀል ለውጦች ማድረግ የኢትዮጵያ ቀዳሚ ተግባሮች ናቸው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ይበጀናል ያሉትን የለውጥ ፍልስፍና ባሳተሙት የመደመር መጽሐፍ አስቀምጠዋል፡፡ ለየት ያለ አማራጭ ማቅረብ ወይም በቀረበው ላይ ማሻሻያ ወይም ማጠናከሪያ ወይም መቃወሚያ ሐሳብ መሰነንዘር ከምሁራን ይጠበቃል፡፡ ምንም እንኳ ምሁራን በቴሌቪዥን ፍልስፍናን በፍለስፍና የድጋፍ ማብራሪያና መግለጫ ሲሰጡ…