ኢኮኖሚ

የፓርቲ ድርጅቶች እጣ ፈንታ ከዚህ ወዴት? | ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገዳ
ኢኮኖሚ

የፓርቲ ድርጅቶች እጣ ፈንታ ከዚህ ወዴት? | ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገዳ

በ1983 ዓ.ም. ኢሕአዴግ  ወደ ሥልጣን ሲመጣ በአገሪቱ የነበረው የግል ክፍለ ኢኮኖሚ በጣም ደካም ነበር፡፡ ለነገሩ አሁንም ደካማ ነው። ይህም በኢኮኖሚው ላይ ከፍተኛ ችግር ፈጥሮ እንደቆየ ይታወቃል፡፡ ጉድለቱን ለመሙላት ደርግን አስወግዶ ወደ መንበረ ሥልጣኑን የጨበጠው ኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች ማለትም ሕወሓት፣ ብአዴን፣ ኦሕዴድና ደኢሕዴን እንደ ቅደም ተከተላቸው ትዕምት (ኤፈርት)፣ ጥረት፣ ዴንሾ፣ ወንዶ የመሳሰሉ የአደራ (የኢንዶውመንት) ድርጅቶችን መሠረቱ፡፡…

ጦርነቱ እና ኢኮኖሚው | ይዴድያ ዳዊት
ኢኮኖሚ

ጦርነቱ እና ኢኮኖሚው | ይዴድያ ዳዊት

ጦርነት በአንድ ውስን ቦታ ላይ የሚከናወን ቢሆንም ዳፋው ግን በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ለአጭር እና ለተራዘመ ጊዜ ሊቆይ ይችላል፡፡ በአጭር ጊዜ እስከ አምስት ዓመት፣ ሲራዘም እስከ ዐሥር ዓመት የሚቆይ ውስብስብ ችግሮች ሊፈጥር ይችላል፡፡ ከፖለቲካው ባሻገር ኢኮኖሚያዊ እና ማኀበራዊ ችግሮችንም ይፈጥራል፡፡ በፌዴራል መንግሥት እና ትግራይን በሚመራው የሕወሓት አክራሪ አመራር መሀከል እየተደረገ ያለው ጦርነት ከተጀመረ ሳምንት አልፎታል፡፡ መንግሥት…

ለውድድር ክፍት መሆን ያለበት የኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ | ሁሴን ዓሊ
ኢኮኖሚ

ለውድድር ክፍት መሆን ያለበት የኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ | ሁሴን ዓሊ

በኢትዮጵያ የባንክ አገልግሎት ከጀመረ ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ ቢሆንም ያስቆጠረውን ዕድሜ ያህል ግን ማደግ አልቻለም፡፡ በአገራችን ያለው የባንክ አገልግሎት እንደ ዘርፍ ገና ጨቅላ ከሚባሉት ዘርፎች መካከል  የሚመደብ ነው፡፡ ከተወሰኑ ዓመታት ወዲህ ዘርፉን የሚቀላቀሉ ተቋማት ቁጥር እየጨመረ ቢሄድም ይህን ነው የሚባል የተቋማት ውድድርን ሲያመጡ ግን አይስተዋልም፡፡ ለዚህ አገር የባንክ አገልግሎት አለማደግ በርካታ ምክንያቶች ቢኖሩም መንግሥት ለዘርፉ ከለላ…

የውጭ ቀጥተኛ መዋዕለንዋይ ፍሰት በኢትዮጵያ | ሳሙኤል ተክለየሱስ
Uncategorized, ኢኮኖሚ

የውጭ ቀጥተኛ መዋዕለንዋይ ፍሰት በኢትዮጵያ | ሳሙኤል ተክለየሱስ

ሁለተኛውን የዕድገት እና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ከወራት በፊት ያገባደደችው ኢትዮጵያ፣ በዓለም ባንክ እና ሌሎች መሰል ተቋማት የተመሰከረ ፈጣን የሚባል የኢኮኖሚያ ዕድገት ከሚያስመዘግቡ ጥቂት የአፍሪካ አገሮች መካከል ተጠቃሽ ናት፡፡ ለረጅም ዓመታት በኋላ ቀር የግብርና ምርት ላይ እና ከውጭ በሚገቡ ምርቶች ላይ ተመርኩዞ ሲዘወር የነበረው ኢኮኖሚዋ በሂደት በአገር በቀል አገልግሎት ሰጪ ኢንቨስትመንት እና ከውጭ በሚገኝ የመዋዕለንዋይ ፍሰት ላይ…

በጥናት ላይ ያልተመሠረተው የብሔራዊ ባንክ ውሳኔ | ጉቱ ቴሶ (ዶ/ር)
ኢኮኖሚ

በጥናት ላይ ያልተመሠረተው የብሔራዊ ባንክ ውሳኔ | ጉቱ ቴሶ (ዶ/ር)

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በቀን ከባንክ ወጪ ማድረግ የሚቻለውን የገንዘብ መጠን አስመልክቶ ክለሳ አድርጓል፡፡ ቀደም ሲል በግለሰብ በቀን ከባንክ ወጪ ማድረግ የሚቻለው የብር መጠን እስከ 200 ሺሕ ብር የነበረ ሲሆን፣ በአዲሱ መመሪያ ወደ 50 ሺሕ ብር ዝቅ እንዲል ተደርጓል፡፡ ብሔራዊ ባንክ ገደቡን ወደ 50 ሺሕ ብር ዝቅ ለማድረግ ካስቀመጠቻው ምክንያቶች አንዱ የገበያን ለማረጋጋት የሚል ይገኝበታል፡፡ ይሁን…

መደገፍ የሚገባው የመንግሥት ውሳኔ | ክቡር ገና
ኢኮኖሚ

መደገፍ የሚገባው የመንግሥት ውሳኔ | ክቡር ገና

መንግሥት የኢትዮጵያ አየር መንገድን ድርሻ ወደ ግል የማዞር እንቅስቃሴውን ለጊዜውም ቢሆን ለማቆም መወሰኑን ባለፈው ሳምንት በገንዘብ ሚኒስትሩ በኩል ሰምተናል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት የሕዝብ ሀብት የሆነውን አየር መንገድ ወደ ግል ለማዛወር ሲያስብ፣ ይህን ውሳኔ በርካታ ባለሙያዎች ስንቃወም ቆይተናል፡፡ የሕዝብ ንብረት የሆነውን አየር መንገድ ከግልም ከውጭ ለሚመጡ የግል ባለሀብቶች ነበር ሀብቱን ለማዞር የተፈለገው፡፡ መንግሥት አየር መንገዱን ለመሸጥ ለምን…

ዕውን ኢትዮጵያ የ7 በመቶ ዕድገት አስመዝግባለች?  የገንዘብ ሚኒስትሩ ሪፖርት ሲገመገም | ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገዳ
ኢኮኖሚ

ዕውን ኢትዮጵያ የ7 በመቶ ዕድገት አስመዝግባለች? የገንዘብ ሚኒስትሩ ሪፖርት ሲገመገም | ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገዳ

ባሳለፍነው ሳምንት የኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሽዴ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተው ነበር፡፡ መግለጫው በ2012 ዓ.ም. በጀት ዓመት ስለነበረው የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እና ለመሸጥ በታሰቡ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች እጣ ፋንታ ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር፡፡ በዚህች አጭር ጽሑፍ የገንዘብ ሚኒስትሩ በመግለጫቸው ካነሷቸው ጉዳዮች ውስጥ የተወሰኑትን የራሴንም እይታዎች እያከልኩ ለመዳሰስ እሞክራለሁ፡፡ አቶ አሕመድ በመግለጫቸው በ2012 ዓ.ም. አገሪቱ በ7…

የብር ቅያሪው ለኢትዮጵያ ምን ይዞ ይመጣል? | ጌታቸው አስፋው
ኢኮኖሚ

የብር ቅያሪው ለኢትዮጵያ ምን ይዞ ይመጣል? | ጌታቸው አስፋው

ብሔራዊ ባንክ የሚያሰራጨውን መገበያያ መሣሪያ ብር መቀየሩን ይፋ ሲያደርግ ምክንያቴ ነው ብሎ የነገረን ሕገ-ወጥ ብሮች በሰዎች ዘንድ ስለተከማቹ azበአገር ውስጥ ብቻ ሳይሆን በጎረቤት አገሮችም ነው በማለት የብሔራዊ ባንክ ገዥው ማብራሪያ ሰጥተዋል:: ብሔራዊ ባንክ የወሰደው እርምጃ በቀዳማዊ ኀይለሥላሴም በደርግም ዘመን እንደተደረገው ማንኛውም ከብር ዓይነትና ቀለም ለውጥ ያልተለየ እና የፖሊሲ ለውጥም እንዳልሆነ እየታወቀ፣ የዋጋ ንረትን ያረግባል በማለት…

ለዓለም ዐቀፍ የኢኮኖሚ ግንኙነት ተጋላጭነታችን
ኢኮኖሚ

ለዓለም ዐቀፍ የኢኮኖሚ ግንኙነት ተጋላጭነታችን

ማንም ሰው አዋቂ የገበያ ኢኮኖሚ ሰው ሳይሆን የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ሰውነትን መስፈርት አያሟላም:: የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ሰው ያልሆነም ከሌሎች አገሮች ሰዎች ጋር ተወዳድሮና ተገበያይቶ መኖር አይችልም:: በኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜ ውስጥ የገበያ ኢኮኖሚ ዳብሮ የገበያ ኢኮኖሚ ሰው ባሕርይን ተላብሰን ፍላጎትና አቅርቦት ተመጣጥነው ትክክለኛው የሸቀጦች ዋጋ በገበያ ውስጥ ተተምኖ ገበያዎቻችን ይስተካከላሉ ይሆን? ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል::…

ሐተታ, ቴክኖሎጂ, ኢኮኖሚ

ምንዛሪ፣ ጥሬ ገንዘብ፣ ገንዘብ እና የዋጋ ንረት በኢትዮጵያ | በጌታቸው አስፋው (የብሔራዊ ኢኮኖሚ ዕቅድ ባለሙያ)

የአንድ አገር ኢኮኖሚ በሁለት ዋና ዋና ዘርፎች ይከፈላል፤ የምርት ኢኮኖሚ ዘርፍ እና የምርት ኢኮኖሚውን በተቀላጠፈ ሁኔታ ለማገበያየት የሚረዳ የገንዘብ ኢኮኖሚ ዘርፍ በሚል። ሁለቱ እንዲደጋገፉ በተለይም የገንዘብ ኢኮኖሚው የምርት ኢኮኖሚውን እድገት እንዳያደናቅፍ በጥናትና በዕቅድ መመራት አለባቸው፡፡ የገንዘብ ኢኮኖሚው ዘርፍ በጥናትና በዕቅድ ካልተመራ በቀር ኢኮኖሚውን ቢያሳድግም የሰዎችን የኑሮ ደረጃ አራርቆ አንዱ በድህነት እንዲማቅቅ እና ሌላው በሀብት እንዲምነሸነሽ…


1 2