መጻሕፍት

«ዳኛው ማነው?» – ክረምት አውጪው የብዕር ድግስ | ግርማ ይ. ጌታኹን
መጻሕፍት

«ዳኛው ማነው?» – ክረምት አውጪው የብዕር ድግስ | ግርማ ይ. ጌታኹን

«ዳኛው ማነው?» – ክረምት አውጪው የብዕር ድግስ ቋንቋ–ተኰር የመጽሐፍ ዳሰሳ ግርማ ይ. ጌታኹን መጽሐፉ፤ «ዳኛው ማነው?» ደራሲ፤ ታደለች ኃ/ሚካኤል አርታዒ፤ ማንይንገረው ሸንቍጥ አታሚ፤ ኤክሊፕስ ማተሚያ ቤት የታተመው፤ 2012 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ደምላላ ያስተውሎ ነጥቦች በቅርቡ ኢትዮጵያ ውስጥ ለንባብ የበቃውን «ዳኛው ማነው?» በከፍተኛ ጕጕት እና ተመስጦ አነበብኩ። መጽሐፉ እንደ መልካም ድግስ የሰጠኝን ደስታ እና ርካታ፣…

የዶክተር ዓለማየሁ አረዳ “ምሁሩ” | ዳኛቸው አሰፋ (ዶ/ር)
መጻሕፍት

የዶክተር ዓለማየሁ አረዳ “ምሁሩ” | ዳኛቸው አሰፋ (ዶ/ር)

“ምሁሩ” የተሰኘው የዶ/ር ዓለማየሁ አረዳ መጽሐፍ፣ ከዚህ በፊት ይህንን ርዕሰ ጉዳይ መሠረት አድርጎ የቀረበ ወጥ ሥነ ጽሑፋዊ ሥራ ስላልነበረን፤ ስለ ኢትዮጵያ ምሁር ሰፊ ዘገባና ትንተና ያቀረበ የመጀመሪያ ሥራ ነው ማለት ይቻላል፡፡ የምርምሩ ጭብጥ አትኩረቶች፤ ምሁርነት ምንድን ነው? ተግባሩስ እንደምን ይገለጻል? ብሎ ይጀምርና፤ የምሁሩን ጠባይ፣ የምሁሩን ምንንት፣ የምሁሩን ርዕይ እና አመለካከት ለማተት ይሞክራል፡፡ በሌላው ዓለም ስለ…